ዘንድሮ ከግብር 900 ቢ. ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ

Date:

•  በቀጣዩ ዓመት 1.28 ትሪሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል

‎በ2017 በጀት ዓመት 900 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 100 በመቶ ማሳካቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።‎

‎‎የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም የተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮችና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እየተገመገመ ነው።

‎‎በግምገማው የበጀት ዓመቱ ሀገራዊ ተልዕኮ በአግባቡ የተከወነበት፣ የገቢውን ሥርዓት የሚፈትኑ ተግዳሮቶችን ለማቃናትና ሕግ ለማስከበር የተሰራበት መሆኑ ተብራርቷል።

‎‎ይህን በማጠናከርም በ2018 በጀት ዓመት 1 ነጥብ 28 ትሪሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱ ነው የተገለፀው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የምክክር ኮሚሽኑ መዝጊያ

የኦሮሚያ ክልል ያቃረበውን ቅሬታ የተመለከተው የአሸማጋይ ቡድን አዲስ አበባ...

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...