በኤም ፖክስ ተይዘው የነበሩ ስዎች በሙሉ አገግመዋል

Date:

ሚንስቴሩ ግንቦት 16 በበሽታው የተያዘ የመጀመሪያውን ታማሚ መገኘቱን ይፋ ካደረገ በኋላ እስከ ሐምሌ 2 ድረስ ለ520 በበሽታው ለተጠረጠሩ ሰዎች የላብራቶሪ ምርምራ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

የጤና ሚኒስቴር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በበሽታው ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በምርመራው 26 ሰዎች በሽታው እንደተያዙ ተረጋግጧል ብለዋል፡፡
በተጨማሪም አንድ ታማሚ በበሽታው ህይወቱ አልፏል፣ ቀሪዎቹ 25 ታማሚዎች ሙሉ በሙሉ ከበሽታው ማገገማቸውን ገልጸዋል፡፡

ሚኒስቴሩ ህብረተሰቡ ለበሽታው አጋላጭ ከሆኑ መንገዶች በመጠንቀቅ እና የመከላከያ መንገዶችን ችላ ሳይል በመተግበር የበሽታውን ስርጭት በዘላቂነት እንዲገታ ጥሪ አቅርቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት...

የአማርኛ ቋንቋ እውነተኛ ምንጭ ቤተ መንግሥት ሳይሆን ሕዝብና ሠራዊት ነው

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም አዘጋጅነት ከስድስት...

አዲስ አበባ፦ የዜጎች ቀይ መስመር!

(የግል አስተያየት) አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን መናገሻ፣ የበርካታ ብሔረሰቦች ባህሎች ለዘመናት...

አብን የምክክሩን ውጤት ውድቅ አደረገ!

አብን በሀገራዊ ምክክሩ ማጠቃለያ ላይ የተፈጸመውን “ሕገ-ወጥ ጣልቃ-ገብነት” በመቃወም...