ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! ነገረ መጻሕፍት!
“ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!
አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።
አቅራቢዎች:-
ሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር)/ ታዬ አሰፋ (PhD.)/ ጌታቸው በለጠ/ ሕይወት እምሻው/ መአዛ ወርቁ/ እሸቱ ጥሩነህ/ እንዳለጌታ ከበደ።
ቀን:- መጋቢት 12/ 2018 ዓ.ም፣ ቅዳሜ፣ ከ8:00 ጀምሮ።
የዝግጅት ቦታ:- FSS አዳራሽ።
ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው በዶክተር ያሬድ ኢሳያስ
ከተጻፉት ሁለት መጻሕፍት ሽያጭ በተገኘ ገቢ ነው።
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው
Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
ለበለጠ መረጃ:- 0976066720
0900651010
