አልጄሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በኢነርጂ፣ ማዕድን እና ታዳሽ ኃይል ለመወያየት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዋን አዲስ አበባ ልካለች

Date:

የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና የታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሀመድ አርካብ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።

የአልጀሪያው ባለስልጣን ሁለቱ ሀገራት በኢነርጂ፣ ማዕድን እና ታዳሽ ኃይል ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ሊያጠናክር የሚችል ውይይት ከተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል"...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና...

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት...