እስራኤል በጋዛ የምድር ጥቃት ጀመረች

Date:

የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ጋዛ ዲር አል ባላህ ላይ የምድር እና የአየር ጥቃት ሰንዝራለች፡፡

እስራኤል ከሃማስ ጋር ባካሄደችው የ21 ወራት ጦርነት ከዚህ በፊት የምድር ጥቃት አልጀመረችም ነበር።

አካባቢው በደቡባዊ ጋዛ ከራፋህ እና ካን ዮኒስ በተፈናቀሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተሞልቷል።

በአካባቢው የእስራኤል ታጋቾች እየተያዙ እንደሆነም ተገልጾል፡፡

የእስራኤል ዘመቻ የጀመረው ዛሬ ጠዋት ሲሆን ነዋሪዎች እንደገለጹት ታንኮች እና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በከባድ መሳሪያ እና በአየር ሽፋን ወደ ከተማዋ ገብተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “ሉሲ” ላገኟት ፕሮፌሰር የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፥...

የሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱ አለም አቀፍ ሹመት በተመድ ልዩ ተልእኮ ተሰጣቸው

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመድ ዋና ፀሀፊ...

በሳዑዲ በምሕረት የተለቀቁ 320 ኢትዮጵያውያን

በሳዑዲ አረቢያ የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ከተሰጣቸው 1...