“ዜጎች በነፃ ይታከሙ” ፕረዚዳንቱ

Date:

ፕሬዝደንት ሩቶ ሆስፒታሎች ለውጭ ታካሚዎች የሚያስከፍሉትን ክፍያ “ህገወጥ” ሲሉ አወገዙ

ፕሬዝደንት ዊልያም ሩቶ ሆስፒታሎች ለአዳዲስ የጤና አጠባበቅ ፕሮግራሞች ውል ተብሎ ለሚታከሙ (outpatient) ታካሚዎች ክፍያ እንዳይጠይቁ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል።

የኬኒያው ፕሬዝደንቱ ይህን የተናገሩት በሀገሪቱ በአዲስ የጤና አጠባበቅ ፕሮግራም ስር እንዲህ አይነት ክፍያ መጠየቅ ህገወጥ ነው በሚል ነው።

ፕሬዝደንቱ ዜጎች እንደዚህ አይነት ህገወጥ ጥያቄዎችን እንዲቃወሙ እና ክፍያ የሚጠይቁ ሆስፒታሎችን ለፖሊስ እንዲያሳውቁ አሳስበዋል።

ይህ መመሪያ አዲሱ የጤና አጠባበቅ ስርዓት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እየሆነ ባለበት በዚህ ወቅት የመጣ ሲሆን የጤና አገልግሎቶች ለሁሉም ኬንያውያን በነፃ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።

Ethiopia #kenya

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሴቶችን በቤት ውስጥ በማገዝ  መልካም ማህበረሰብ መፍጠር ተጀምሯል

በቤት ውስጥ የሚሠሩ ተግባራትን ተከፋፍሎ በመሥራት ሴቶችና እናቶችን መደገፍ...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...