የአለማየሁ ገላጋይ አዲሱ “ዝይን” መፅሐፍ በገበያ ላይ ዉሏል

Date:

“ዝይን” ቀለም ዓንባ ከሩቅ ሲያዩት የመስከረም ወር አበባ ይመስላል : ቢጫ ቀለም አለው : ጠጋ ስንል ሀምራዊውም ይታያል ። ደሞ ፊኪ የሆኑ እየበነኑ የሚራቡ መልእክተኞችም አሉት።

ዝይን የተሰኘው ይህ ሽቁጥቁጥ ያለ መፅሐፍ ቀደሞ የተዘጋጁ የደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ የሶስት መፅሐፍት ስብስብ ስራ ነው። ቀለም አንባ ናቸው ብለን አሻግረን ስናያቸው ትክሻ ለትከሻ ተቃቅፈው የሚሄዱ ሶስት ባልንጀራማቾችን ይመስላሉ። በፍቅር ስም : በእውነት ስም እና በእምነት ስም ተጎራብተው አንባ አክለዋል እና…

መፅሐፉን ለራስዎም ሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ገዝተው እንዲያበረክቱ ስንጋብዝዎት በደስታ ነው ።
መጽሐፉን በሚቀርባችሁ አካባቢ ታገኙት ዘንድ ፡-

በሁሉም መጽሐፍት  መደብሮች ያገኙታል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...