የአረብ ሀገራት በኔቶ  አምሳያ “የተዋሃደ የጸጥታ ኃይል” እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ

Date:

የዓረብ ሀገራት  መሪዎች በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ በተካሄደ የአስቸኳይ ጊዜ ስብሰባ ላይ በእስራኤል ላይ ጠንካራ እና የተባበረ ምላሽ ለመስጠት ተስማምተዋል። አንዳንዶችም የዓረቡን ዓለም ደህንነት ለመጠበቅ በኔቶ (NATO) አምሳያ “የተዋሃደ የጸጥታ ኃይል” እንዲቋቋም ጥሪ አቅርበዋል። እሁድ እና ሰኞ ላይ የዓረብ ሊግ እና የእስልምና ትብብር ድርጅት (OIC) አባል ሀገራት “በዓረብ-እስላማዊ ጉባኤ” ላይ ተገናኝተዋል።

ጉባኤው በእስራኤል ላይ የተለየ እርምጃ እንዲወሰድ የሚጠይቅ ውሳኔ አሳልፏል። የእስራኤል ቸልተኛ ድርጊቶች በክልሉ ሰላምና መረጋጋት ላይ ከባድ ስጋት ይፈጥራሉ ሲልም ገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...