የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት 4 ሺህ 959 ፍቃዶችን መስጠቱን አስታወቀ

Date:

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ለቅዳሜ ገበያ እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ሥርዓት ጥበቃ የሚደረግላቸው መብቶች የቅጅና ተዛማጅ መብቶች፣ ፓተንቶች (የግልጋሎት ሞዴሎችን  ጨምሮ)፣ ኢንዱስትሪያዊ ንድፎች እና የንግድ ምልክቶች ናቸው፡፡

ባለስልጣኑ በተጠናቀቀው በጀት አመት በንግድ ምልክት፣ በፓተንት፣ የቅጅና ተዛማጅ መብቶችን ጨምሮ 4 ሺህ 959 ፍቃዶችን ሰጥቷል።

ተቋሙ ለቅዳሜ ገበያ እንደገለጸው ፍቃድ ከተሰጣቸው ዘርፎች መካከል በንግድ ምልክት 3 ሺህ 386 ፍቃዶች ይገኝበታል።

ተቋሙበ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች 1 ሺ 220 ፍቃዶች እንዲሁም በአስገቢ ፓተንት ደግሞ 13 ፍቃድ ሊሰጥ ችሏል።

ከዚህም በተጨማሪ 57 በፓተንት ፍቃድ 175 በአገልግሎት ሞዴል እንዲሁም 108 በኢንዱስትሪያል ዲዛይን ፍቃድ መስጠቱን አስታውቋል።

KGEthiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...