የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

Date:

ቡድኑ ነገ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደርጋል።

የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ በዛምቢያ የ 2ለ1 አሸናፊነት መጠናቀቁ የሚታወስ ነው።

ታዳጊ ብሔራዊ ቡድኑ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረገው የመጨረሻ ልምምድ :-

  • የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወ/ሪት ብዙዓየሁ ጀምበሩ እና የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ተገኝተው ቡድኑን አበረታተዋል።

የኢትዮጵያ እና ዛምቢያ የመልስ ጨዋታ ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይከናወናል።

የጨዋታው የስታዲየም መግቢያ በነፃ ሲሆን ስፖርት አፍቃሪው ተገኝቶ ብሔራዊ ቡድኑን እንዲያበረታታ ጥሪ ቀርቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኢራን ጠቅላይ መሪ ለአባታቸው ግድያ “የበቀል እርምጃ” እንደሚወሰድ ተናገሩ

የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ በጽሑፍ ባስተላለፉት መልዕክት አባታቸው...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር አለመጠየቋን አስታወቀች

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢስማኤል ባጋይ፤ አገራቸው...

ሱዳን ዉስጥ ለሦስት ዓመታት የተካሄደው ጦርነትን ሰለ ማቆም

የሱዳን ብሔራዊ ጦር ለሦስት ዓመታት የተካሔደውን ጦርነት ለማቆም አሜሪካ...

የአርሲ አሰኮ ተፈናቃዮች በርዳታ አቅርቦቶች መቋረጥ መቸገራቸውን ገለጹ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ግንቦት...