“ሀገር እና ዓድዋ”

Date:

ቅዳሜ ከሰዓትዎን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀነው ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ ስለ ሀገራችን ማወቅ ያሉብንን እውነታዎች ምንድናቸው? እነሱንስ የምንገልጽባቸውን ወሳኝ ቃላት ምን ያህል እንግባባ’ባቸዋለን? ስሞችን በትክክል ካላወቅን ወይም የጋራ ስም ካልፈጠርን ለጋራ ሀገር በጋራ መሰለፋችንን እርግጠኛ መሆን ይቻላል ወይ?


ሀገር፣ ድንበር ፣ መንግሥት፣ ሕዝብ፣ ሉዓላዊነት ፣ ዜጋ፣ ጦርነት ፣ ወዘተ የሚሉ ስሞች ላይ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የሕግ ትንታኔ እንዲያቀርቡ ምሁራንን ጋብዘናል። ኑና ሀሳብ ተካፈሉ፣ አካፍሉ።
ለጋራ ሀገር ፡ የጋራ ቃላት ያስፈልጉናልና::


ርዕስ – “ሀገር እና ዓድዋ”
አወያይ:-
ፍሬው ማዕሩፍ
(ከ ሕግ ፍልስፍና)
አቅራቢዎች:-
ፕሮፌሰር አህመድ ዘከሪያ
/ከታሪክ አንፃር/
ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ
/ከፖለቲካ አንፃር/
የሕግ ባለሙያ አንዱዓለም በዕውቀቱ
(ከሕግ አንፃር
የካቲት 21 – ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ
ቦታ አራት ኪሎ ዋልያ አዳራሽ – ኢክላስ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...