ሃማስ አስቦበት  ምላሽ ይሰጥ ዘንድ  አሜሪካ ያቀረበችውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም እቅድ እስራኤል መቀበሏ ተገለጸ

Date:

አሜሪካ እንደገለጸችው ለእስራኤል ያቀረበችው አዲስ የጊዜያዊ የተኩስ አቁም እቅድ በእስራኤል  በኩል ተቀባይነት አግኝቷል፡፡

የዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልእክተኛ ሲቭ ዊትኮፍ በዚህ  ሳምንት መጀመሪያ ላይ እንደገለጹት በሃማስና እስራኤል መጠነኛ ስምምነቶች ተፈጥረው የታገቱ ሰዎች ወደቤታቸው ሊመለሱ እንደሚችሉ ያላቸውን ተስፋ ገልጸው ነበር፡፡

አሁን ደግሞ  የዋይታውስ  ፕረስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሊቬት ለጋዜጠኞች እንዳሉት እስራኤል አዲሱን የጊዜያዊ የተኩስ አቁም እቅድ ተቀብላዋለች፡፡

ሃማስ በበኩሉ ምላሽ ለመስጠት  አዲሱን ፕሮፖዛል በደምብ ለማጥናት ጊዜ እንደሚያስፈልገው ስለማስታወቁ የዘገበው አሶሼድ ፕረስ ነው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...