አሜሪካና አስር አጋሮቿ  ሩሲያና ሰሜን ኮሪያ  በመንግስታቱ ድርጅት የተጣለባቸውን ማእቀብ እየጣሱ እንደሆነ ገለጹ

Date:

ሃገራቱ እንደገለጹት  ሩሲያና ሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ ትብብራቸውን በማጠናከር ሰሜን ኮሪያ ዩክሬን ላይ የሚተኮሱ ሚሳኤሎችን ለሩሲያ እያቀረበች ነው ብለዋል፡፡

የመንግስታቱ ድርጅት ባለሞያዎች ባቀረቡት ሪፖርት ሰሜን ኮሪያ ከ2010 ጀምሮ  የተጣሉባትን ማእቀቦች መጣስ እንደጀመረች ተገልጹል፡፡

በቀረበው የ29 ገጽ ሪፖርት ላይ እንደሰፈረው ሰሜን ኮሪያና ሩሲያ የተባበሩት መንግስታት ማእቀብ አድርጎ የጣለባቸውን ወታደራዊ ትብብር በመጣስ ግንኙነታቸውን ከየትኛውም ጊዜ በላይ ማጠናከራቸው ተነግሩዋል፡፡

የማእቀብ ገምጋሚዎቹ እንዳት ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያና ከጦርመሳሪያጋ የተገናኙ እቃዎችን ሚሳኤሎችን እዲሁም የጦር ተሸከርካራችን በባህር ባየርና በባቡር ለሩሲያ እያቀረበች ትገኛለች ብለዋል ዘገባው የ ያሁ ኒውስ ነው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...