ለቴከኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛዎች የሚበጀተው በጀት አነስተኛ ነው ተባለ

Date:

የበጀቱ አነስተኛ መሆን ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ችግር እንደፈጠረ ነው የተነገረው

በኢፌዴሪ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የጥናት ዳይሬከተር የሆኑት አቶ አንመው ታደሰ እንደተናገሩት ለሌሎች የትምህርት ተቋማት ከሚመደበው በጀት አንጻር ለቴከኒክ እና ሙያ ዘርፉ የሚመደበው በጀት አነስተኛ ነው::

ለዘርፉ አምስት በመቶ ብቻ የበጀት ድጋፍ ይደረግለታል። በዚህ በጀት ኢንዱስትሪው የሚፈልገውን ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ተግዳሮት ሆኗል ሲሉ መናገራቸው ኢፕድ ዘግቧል ::

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...