በዛጎል የመጻህፍት ባንክ የሚዘጋጀው “ነገረ መጻሕፍት” የመጻህፍት ውይይት ቅዳሜ ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው “FSS” አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
በዚህ ሳምንት የተመረጠው መጽሐፍ “አበሻው ” የተሰኘ መጽሐፍ ሲሆን በክብር እንግዳነት አያሌው ምትኩ ብሩ ይገኛሉ ተብሏል። የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ነው።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.