ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በአምባሳደርነት ተሾሙ

Date:

የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)ን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል።

ፕሬዝደንቱ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸው ኢዜአ ዘግቧል።

አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል።

ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በአምባሳደርነት መሾማቸውን ተከትሎ፤ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትርነታቸው ተነስተው በቦታቸው ሌላ ሚኒስትር እንደሚተካ ይጠበቃል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...