” ሊዮኔል ሜሲን እወደዋለሁ “ ሮናልዶ

Date:

ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ባላንጣው ሊዮኔል ሚሲ ለእኔ አክብሮት አለው እኔም እወደዋለሁ በማለት ተናግሯል።

ከጋዜጠኞች ስለ ሊዮኔል ሜሲ ጥያቄ የቀረበለት ሮናልዶ “ እኛ በጋራ ለአስራ አምስት አመታት በትልቁ መድረክ ነበርን “ ሲል ተደምጧል።

” ሊዮኔል ሜሲን እወደዋለሁ ” የሚለው ሮናልዶ አንድ ጊዜ ባሎን ዶር ቦታ ቋንቋ እንደተረጎምኩለት አስታውሳለሁ።ብሏል።

አክሎም ” ሊዮኔል ሜሲ ሁልጊዜም በጥሩ ሁኔታ ነው የሚያናግረኝ እሱ በጣም ያከብረኛል ” ሲል ሮናልዶ ተናግሯል።

ጫማውን መቼ እንደሚሰቅል የተጠየቀው ሮናልዶ ” ነገ ጠዋት ተነስቼ ከዚህ በኋላ መጫወት አልፈልግም ልል እችላለሁ ነገርግን አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ ” ብሏል።

@tikvahethsport 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...