መብራት የሚቋረጥባቸዉ አካባቢዎች

Date:

ቅዳሜ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:30 – 9:30

ሲቪል ሰርቪስ ፊትለፊት አካባቢ፣ አየር መንገድ ማህበር አካባቢ፣ የተባበሩት አካባቢ፣ ፍየል ቤት አካባቢ ፣ ፊጋ ጎሮ መንገድ፣ሜክሲኮ ብሔራዊ አልኮል ፋብሪካ፣ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ ፣ ልደታ ፍ/ቤት፣

ሕንፃ ኮሌጅ፣ ኮካ ፣ ገዳመ ኢየሱስ ቤ/ክ አካባቢ፣ ጀርመን ድልድይ ፣የካ አባዶ፣ የካሰዴ አካባቢ፣ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣ ድሬ ከአስፋልትበላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ እና አካባቢው ላይ የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል።

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስትእንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ድርድር እስኪጠናቀቅ ድረስ የተኩስ አቁሙ መራዘሙን አስታወቁ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፓኪስታን ጥያቄ መሠረት ከኢራን ጋር የገቡትንየተኩስ...

ለኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ የሚውል የ40 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ተፈቀደ

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB...

ሃይንከን በአልኮል መጠኑ ጠንከር ያለ ቢራ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ

ሃይንከን ኢትዮጵያ በእለም አቀፍ ደረጃ ዝነኛ የሆነውን ዴሰፔራዶስ (Desperados)...