ሩሲያ እና አሜሪካ በዩክሬን ያለው ፍልሚያ በፍጥነት እንዲያበቃ ይፈልጋሉ

Date:

በሩሲያ እና አሜሪካ ውጤቶችን ውይይት ወቅት የሩሲያ ፕሬዝዳንት የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦

🔶 በአላስካ የተደረጉት ውይይቶች ተሳታፊ ወገኖችን ለአስፈላጊ ውሳኔዎች እያቀራቡ ነው፡፡

🔶 አላስካ ሩሲያን አቋሟን በእርጋታ እና በዝርዝር ለማስቀመጥ እድል ሰጥቷል፡፡

🔶 ሩሲያ በዩክሬን ያለው ጦርነት እንዲቆም ትፈልጋለች፤ የቀውሱ መነሻ መንሴዎችን ማስወገድ ለእልባቱ መሠረት መሆን አለበት፡፡

🔶 የአላስካ መጎብኘት ወቅታዊ እና በጣም ጠቃሚ ነበር፡፡

🔶 የዩክሬንን ቀውስ በፍትሐዊ መንገድ ለመፍታት ውይይት ተድርጓል፡፡

🔶 ከትራምፕ ጋር የተደረገው ውይይት ሀቀኛ እና ጠቃሚ ነበር፡፡

🔶 ሩሲያ እንደ አሜሪካ ሁሉ የዩክሬን ግጭት በተቻለ ፍጥነት እንዲቆም ትፈልጋለች፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...

ኧረ ፋታ ስጡን?!

መንግስት ግን" ምን ሁኑ ?" ሊለን ነው :: አጀንዳ...