ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

Date:

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።

በዚህ መሠረት፦

  1. እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ
    1. ኮሚሸነር ዘላለም መንግሥቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
    1. አቶ አስቻለ አላምሬ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኾነው መሾማቸውን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...