የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ተለቋል!!!
1ኛ ዘፈኑ : – ዳስ ጣል ( አንበሳዉ ) ( 7 : 19 )
ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ተጨማሪ ግጥምና ዜማ ፡- ነባር ብሂልና ባህላዊ ዜማ
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግ ፤ ማስተሪንግና ኪቦርድ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር ፡- ሮቤል መሐሪ
ቤዝ ጊታር ፡- ሉዋም መሐሪ
ክራር ፡- ታመነ መኮንን
ማሲንቆ ፡- ቻላቸው አረጋ
