ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አወጣ

Date:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እና የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ለማረጋጋት በጀመረው ተከታታይ የጨረታ መርሃ-ግብር መሰረት፣ ለ18ኛ ዙር የሚውል 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ ማቅረቡን አስታወቀ።

ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሰረት፣ ጨረታው ማክሰኞ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው ባንኮች በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጠይቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...