ታዳጊዎቹ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው ሞተው የተገኙት

Date:

ነዋሪነታቸዉን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ያደረጉ ዲቦራ መንግስቴ እና ኦፕራ መንግስቴ የተባሉ ሁለት እህታማማቾች በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ‎በደቡብ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን ማህበረሰብ ተወካይ ኮሚቴዎች መካከል አቶ ዓለማየሁ ቲጁማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል።

‎በሁለቱ እህትማማቾች አሟሟት ዙሪያ ፖሊስ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ያነሱት አቶ ዓለማየሁ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ” በካምፓስ /ዩኒቨርሲቲ/ውስጥ ሞተው ተገኙ ” በሚል የተሰራጩ መረጃዎች የተሳሳቱና ከእውነታዉ የራቁ ናቸው ብለዋል።
‎
‎አስክሬናቸው በደቡብ አፍሪካ ሕዝባዊ ሽኝት ተደርጎ ነገ ዐርብ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚላክም ገልፀዋል።

@tikvahethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አለሁ እኔ ለወገኔ የድጋፍ ጥሪ

እሺ ምን እናድርግ? አርሲ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክሳዊነት ወንጀል የሆነባቸው አካባቢዎች...

በኢትዮጵያ ከ1.6 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከፍተኛ የእይታ ችግር አለበት

በኢትዮጵያ ከ1.6 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕብረተሰብ ከፍተኛ የእይታ ችግር...

3ኛው የሩሲያ – አፍሪካ ጉባኤ በሞስኮ ይጀምራል

ጥቅምት 28 እና 29 እ.ኤ.አ.3ኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ...

ዳሸን ባንክ  “ዳሸን ኤር ፔይ” የተሰኘ  የክፍያ አገልግሎት አስተዋወቀ

  ዳሸን ባንክ ለንግድ ተቋማትና ለደንበኞች ግብይትን በተቀላጠፈ መልኩ ለማከናወን...