ትራምፕ በአውሮፓ ህብረት ላይ ለመጣል ያቀዱትን የ50 በመቶ ታሪፍ አራዘሙ

Date:

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለንግድ ንግግሮች ተጨማሪ ጊዜ በመፍቀድ በአውሮፓ ህብረት ላይ ለመጣል ያቀዱትን የ50 በመቶ ቀረጥ እስከ ጁላይ 9 አራዝመዋል። 

ትራምፕ ለድርድር ያን ያህል ፍላጎት እንደሌላቸው ቢገልጹም፤ ቀነ-ገደቡን ለማራዘም ግን ተስማምተዋል።

ትራምፕ የታሪፍ ጭማሪ ቀነ-ገደቡን ያራዘሙት ውሳኔው እንዲዘገይ ከጠየቁት የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ መሆኑ ተገልጿል።

ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን በኤክስ ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ ከትራምፕ ጋር ጥሩ ውይይት እንዳደረጉ እና የአውሮፓ ህብረት በፍጥነት ለመንቀሳቀስ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...