ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ውስጥ ከወርቅ 2.57 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ አግኝታለች፡፡
በአጠቃላይ 29.396 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ቀርቧል።
እንደ የማዕድን ሚኒስቴር ገለጻ ከክልሎች ለብሔራዊ ባንክ የቀረበው የወርቅ መጠን፦ ትግራይ፤ 12 ሺህ 210 ኪሎ ግራም ፤ ኦሮሚያ፤ 6 ሺህ 910 ኪሎ ግራም ፤ ጋምቤላ፤ 4 ሺህ 590 ኪሎ ግራም
ቤንሻንጉል፤ ጉሙዝ 3 ሺህ 689 ኪሎ ግራም በሌሎች ማዕድናት አመርቂ የሆነ ውጤት እየተመዘበ እንደሚገኝም የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዮስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡
