‘ ትጥቅ መፍታት ህልም ነው ‘ ሀማስ

Date:



የፍልስጤስሙ ሀማስ አሜሪካ እና እስራኤል መራሽ የውጭ ሀይል ወደ ጋዛ አይገባም ሲል አስጠነቀቀ።

እስራኤል ከጋዛ ጥቅልላ እስካልወጣች ድረስ ትጥቅ መፍታት የሚለው የማይታሰብ ነው ሲል ሀማስ በመሪው በካህሊድ መሻል በኩል መግለጫ ሰጥቷል።

በቅርቡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋዛን ይታደጋል በሚል የሰላም ቦርድ ማቋቋማቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ሀማስ ግን ቅሬታውን እያቀረበ ይገኛል ።

ወረራ እስካለ ድረስ ራስን መከላከል የፍልስጤማውያን ኩራት ነው ሲሉ በዶሃ (ኳታር) ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ካህሊድ መሻል።

አክለውም ትጥቃችን ሊያስፈቱን እና እንደወንጀለኛ ሊቆጥሩን ለሚሞክሩት የምናስረክበው መሳሪያ የለም ሲሉ የሀማስ ከፍተኛ ባለስልጣን መሻል አስታውቀዋል።

የሀማስ ቅሬታ በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ሌላ ውጥረት እንዳይፈጥር ስጋት መጋረጡን ፖለቲከኞች እየተናገሩ ነው።

ቲ አርቲ ወርልድ እንደዘገበው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ድርድር እስኪጠናቀቅ ድረስ የተኩስ አቁሙ መራዘሙን አስታወቁ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፓኪስታን ጥያቄ መሠረት ከኢራን ጋር የገቡትንየተኩስ...

ለኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ የሚውል የ40 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ተፈቀደ

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB...

ሃይንከን በአልኮል መጠኑ ጠንከር ያለ ቢራ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ

ሃይንከን ኢትዮጵያ በእለም አቀፍ ደረጃ ዝነኛ የሆነውን ዴሰፔራዶስ (Desperados)...