በ2ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 5 ለ 1 አሸንፏል።
ሰማያዊዎቹ በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸውን ባጣጣሙበት የምሽቱ ጨዋታ ዦአዎ ፔድሮ፣ ፔድሮ ኔቶ፣ ኢንዞ ፈርናንዴዝ፣ ካሴዶ እና ቻሎባ ግቦቹን አስቆጥረዋል።
ባለሜዳዎቹ ዌስትሃም ዩናይትዶችን በሊጉ ከተከታታይ ሽንፈት ያልታደገቻቸውን ብቸኛ ግብ ሉካስ ፓኬታ አስቆጥሯል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.