“ኑ ታላቅ እናክብር” የተሰኘ ዝግጅት ነገ ይካሄዳል

Date:

አንጋፋው የሥነጽሑፍ ባለሞያ አስፋው ዳምጤ የሚመሰገንበት “ኑ ታላቅ እናክብር” የተሰኘ ዝግጅት ነገ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ይካሄዳል።

በዝግጅቱ ላይ አንጋፋ ደራሲያን፣ ሠዓሊያን፣የጥበብ ሰዎች ይገኙበታል ተብሏል።

የደራሲ አስፋው ዳምጤን 90ኛ ዓመት የልደት በዓል ለማክበር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በተሰናዳው በዚህ ዝግጅት ላይ ልዩና በውድ ዋጋ የታተመ መጽሔት ለጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሚታደልም ተነግሯል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...