በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው በሐገራችን ትልቁ የመጻሕፍት ኤግዚቢሽን እየመጣ ነው።
- የምርምር ተቋማት
- የዕውቀት ማዕከላት፣
- በርካታ አንጋፋና ወጣት ደራሲያን፣
- አሳታሚዎችና የመጻሕፍት መደብሮች
በስፋት ይሳተፋሉ።
የመጻሕፍት ዋጋ ላይ ልዩ ቅናሽ ይደረጋል!!
ከሐምሌ 23 እስከ 26/2018
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል
ከወዲሁ ቀጠሮ ይያዙ !!!
