አርሰናል እና ክሪስታል ፓላስ ነጥብ ተጋርተዋል

Date:

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት መርሃ ግብር አርሰናል እና ክሪስታል ፓላስ ሁለት አቻ ተለያይተዋል።

ማምሻውን በኤምሬትስ  ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ጃኮብ ኪዎር እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ለመድፈኞቹ ጎሎቹን ከመረብ ላይ አሳርፈዋል።

ኤቤሬቺ ኤዘ እና ጂን-ፍሊፕ ማቴታ ለክሪስታል ፓላስ ግቦቹን አስቆጥረዋል።

ውጤቱን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አርሰናል ነጥቡን ወደ 67 ከፍ አድርጓል።

ክሪስታል ፓላስ በ45 ነጥብ 12ኛ ደረጃን ይዟል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...