በድምጻዊት አስናቀች ወርቁ ሕይወትና ስራዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገው “አስኒ” የተሰኘ ፊልም ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በቬኒው ዌርሃውስ ውስጥ ለእይታ ይበቃል።
ፊልሙ ከታየ በኃላም “የአስናቀች ወርቁ ሕይወት ታሪክ: ድፍረት ፣ጥልቅ ስሜት እና ውበት በኢትዮጵያ “የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ውይይት ከፊልሙ አዘጋጅ ራሔል ሳሙኤል ጋር ውይይት ይካሄዳል ተብሏል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
