አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ልጆችን ተገላገለች

Date:

በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች።

ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን በዛሬው ዕለት በሆስፒታሉ በተደረገላት ቀዶ ጥገና 2 ወንድ እና 2 ሴት ልጆችን በሰላም መገላገሏን የዩኒቨርሲቲው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወ/ሮ ጠይባ ሀሳን የሀሮ ዱማል ከተማ ነዋሪ ስትሆን÷ከዚህ በፊት ሰባት ልጆች እንዳሏት ተጠቁሟል፡፡

ለአንድ ወር ከ10 ቀን በሆስፒታሉ ውስጥ እንድትቆይ በማድረግ ክትትል ሲደረግላት እንደነበር ተጠቅሷል፡፡

በአሁኑ ሰዓት እናትና የተወለዱት አራቱ ሕጻናት በሆስፒታሉ የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን÷ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙም ተገልጿል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...