ኢትዮጵያ የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት ቀጣናዊ የሥልጠና ማዕከላት ሆና ተሰየመች

Date:



🔊 ስያሜው ኢትዮጵያን የቀጣናው የዕውቀት፣ የክህሎት ልማት እና የፈጠራ ማዕከል እንደሚያደርጋት የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

🌀 ይህ ውሳኔ የፀደቀው ሰኔ 15 በተካሄደው 80ኛው የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው።

👉 ማሠልጠኛዎቹ በሜትሮሎጂ፣ ሃይድሮሎጂ እና የአየር ንብረት አገልግሎቶች ዘርፍ የሥልጠና እና የአቅም ግንባታ የልህቀት ማዕከላት ሆነው እንደሚያገለግሉ ኢንስቲትዩቱ በማኅበራዊ ገጹ ባጋራው መረጃ ገልጿል።

🌍 ይፋዊ እውቅናውን ተከትሎም ኢንስቲትዩቱ እና ዩኒቨርሲቲውየሥልጠና አገልግሎቶቻቸውን በሀገር አቀፍ፣ በቀጣናዊ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ማስፋፋትን ጨምሮ ወደ ሙሉ የትግበራ ሥራ እንዲገቡ ይጠበቅባቸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱ አለም አቀፍ ሹመት በተመድ ልዩ ተልእኮ ተሰጣቸው

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመድ ዋና ፀሀፊ...

በሳዑዲ በምሕረት የተለቀቁ 320 ኢትዮጵያውያን

በሳዑዲ አረቢያ የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ከተሰጣቸው 1...

አሜሪካ እና እስራኤል ደቡብ ሊባኖስን ለአገሪቱ ጦር የማስረከብ ዕቅድ

አሜሪካ ድጋፏን በሰጠችው ዕቅድ መሠረት እስራኤል እና ሊባኖስ፤ የደቡብ...

የመሬት ልማትና አስተዳደር በበጀት ዓመቱ 63 በመቶ ያህሉን ማሳካት አልቻለም

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሊገባደድ በተቃረበው በጀት ዓመት ለመሰብሰብ...