የማንችስተር ደርቢ በሲቲ  3 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ

Date:



ለ1
97ኛ ጊዜ የተደረገው የማንቹሪያን ደርቢ በማንችስተር ሲቲ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ኧርሊንግ ብሮውት ሃላንድ ሁለት ግቦችን አስቆጥሯል፡፡

በኢትሀድ በተደረገው የ4ኛ ሳምንት ጨዋታ ፊል ፎደን ደግሞ አንዷን ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች ሆኗል፡፡

ሃላንድ ዩናይትድ ላይ 8ኛ ግቡን ሲያቆጥር ፊል ፎደን 7ኛ የደርቢ ግቡን ከመረብ አሳርፏል፡፡

ማንችስተር ሲቲ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡

የፔፕ ጋርዲዮላ ስብስብ በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከአርሰናል የሚገናኝም ይሆናል፡፡

በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ከቼልሲ ይጫወታል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አለሁ እኔ ለወገኔ የድጋፍ ጥሪ

እሺ ምን እናድርግ? አርሲ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክሳዊነት ወንጀል የሆነባቸው አካባቢዎች...

በኢትዮጵያ ከ1.6 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከፍተኛ የእይታ ችግር አለበት

በኢትዮጵያ ከ1.6 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕብረተሰብ ከፍተኛ የእይታ ችግር...

3ኛው የሩሲያ – አፍሪካ ጉባኤ በሞስኮ ይጀምራል

ጥቅምት 28 እና 29 እ.ኤ.አ.3ኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ...

ዳሸን ባንክ  “ዳሸን ኤር ፔይ” የተሰኘ  የክፍያ አገልግሎት አስተዋወቀ

  ዳሸን ባንክ ለንግድ ተቋማትና ለደንበኞች ግብይትን በተቀላጠፈ መልኩ ለማከናወን...