የሮቦቲክስ ሻምፒዮን ሺፕ ይከፈታል!

Date:

የዓመቱ “ምርጥ ችግር ፈቺ” ሽልማትን የሚወስደው ማን ይሆን?

የኢትዮ ሮቦቲክስ “እኔ ችግር ፈቺ ነኝ” የፓን አፍሪካ ውድድር ሐሙስ መጋቢት 24 በሳይንስ ሙዚየም በደመቀ ሁኔታ ይከፈታል!

ምን ይጠብቃችኋል?

*የታዳጊዎች አስደናቂ ሮቦቶች፣ ኮዲንግ እና ዲዛይኒንግ ውጤቶች።

-ለሀገራዊ ችግሮች የሚቀርቡ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች።

የነገ መሃንዲሶቻችንን አብረን እናበረታታ!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የታላቁ ምሁር መታሰቢያ በድምቀት ተካሄደ

የዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ሁለተኛ ዓመት...

የኩላሊት እጥበት ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ጥናት ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኩላሊት ህመም ስርጭት...

ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀን የእግር ጉዞ ሊካሄድ ነው

በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀንን...

በመንገድ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አደጋው የደረሰው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ...