የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች በኩዌት ተከሰከሱ

Date:

“ሰኞ ጠዋት በርካታ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላኖች ተከስክሰዋል” ሲል የኩዌት የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የበረራ አባላቱ “ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው በሕይወት ተርፈዋል” በማለት ወደ ሆስፒታሎች መወሰዳቸውን መግለጫው አክሎ ገልጿል።

የኩዌት መከላከያ ሚኒስቴር መግለጫ የበረራ አባላቱ ሁኔታ “የተረጋጋ” መሆኑን አስታውቋል።

የመከላከያ ሚኒስቴር አክሎም ከአሜሪካ ጋር ስለ “ክስተቱ” እየተነጋገረ መሆኑን እና “የክስተቱን መንስዔዎች” በተመለከተ ምርመራውን እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል።

BBC

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...