የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የመጨረሻው  ተጓዦች

Date:

ከተጀመረ ሦስተኛ ቀኑን በያዘው  በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የአራተኛ ተጓዥ ቅዳሜ ማምሻውን የተጓዘ ሲሆን  እሁድ አምስተኛው እና  የመጨረሻው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ምሽት  4:35 ወደ ጃፓን ቶኪዮ አቅንቷል ።

በመጨረሻው የሽኝት እለት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የስልጠና ጥናትና ምርምር ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኢንስትራክተር አድማሱ ሳጂ ፣የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ሳራ ሃሰን ፣የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል

የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ፕሬዚዳንት ሌተናል ኮነሬል አትሌት የማነ ፀጋይ ፣የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት በላይነሽ ዋቅጂራ እና የፌዴሬሽኑ ም/ጽቤት ሃላፊ ወ/ሮ ማስተዋል ዋለልኝ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው የልዑክ ቡድኑን ሸኝተዋል ።

🇪🇹 መልካም እድል ለአትሌቶቻችን !

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

 የ2026 የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ!

በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፓሪስ ውጪ በለንደን በተካሄደው ታላቅ የሽልማት...

አይበገሬው ፍቃዱ —-  ( ከጋዜጠኛ ሁሴን ከድር )

ትናንት ( ቅዳሜ ጥቅምት 14 2019 ዓ.ም ) የቀድሞ...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...