የፖለቲካ ፓርቲ የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተሰጠ

Date:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአንድ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠቱን አስታውቋል።

ቦርዱ በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም. በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ሰጥቷል።

የምስክር ወረቀቱ የተሰጠው ውድብ ወልዶ ትግሪይ ለተባለው የፖለቲካ ፓርቲ ነው። ሰነዱ ትላንት ህዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ተሰጥቷል።

ይህ በህጋዊ ሰነድ መረጋገጡ ፓርቲው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የመሳተፍ መብቱንና ሥልጣኑን ያጎናጽፈዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...