የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

Date:

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ።

አደጋው ከድባጤ ወደ ገሰሰ ቀበሌ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው።

በተከሰተው አደጋም የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፍን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ብርሃኑ እጄታ ተናግረዋል።

ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ጠቁመው፥ የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል አመልክተዋል።
የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሚገኝም ነው ኮማንደር ብርሃኑ የገለጹት።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል"...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና...

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት...