ላለፋት ቀናቶች ኢትዮዽያን ወክሎ በአይዶል ፌስቲቫል ላይ የተሳተፈው የሰሬከስ ቡድን ድንቅ ትርኢት አሳይቷል ።
በሶስና ወጋየሁ ማናጀርነት እና በአሰልጣኝ ሰለሞን ታደሰ ወደ ሞስኮ ያመራው ትሩኘ ዋንጌት ውድድሩን ትላንት አካሂዷል ።
በእለቱ በሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ በአይዶል አለም ፌስቲቫል በመገኘት ከፍተኛ የሞራል ድጋፍ በመስጠት ማበረታታቱን ማነጀሯ ሶስና ወጋየሁ ተናግራለች ።
የቡድኑ አንድ አርቲስት በጉዳት የመጣ ሳይሳተፍ ቢቀርም ቀሪዎቹ የቡድኑ አባላት ኢትዮጵያን ያኮራ ስራ ስለማቅረባቸው ነው የተነገረው ።
ዉጤት በነገው እለት ይታወቃል።
Ethio Circus Entertainment
