ኤል ሀጂ ዲዩፍ የዋናው ስፖርት ትጥቅ ብራንድ አምባሳደር ሆነ!

Date:

የሴነጋል እግር ኳስ ድምቀት የሆነው በቅጽል ስሙ (The Serial Killer) ኤል ሀጂ ዲዩፍ በዛሬው እለት እጅግ ባማረው የራዲሰን ብሉ ሆቴል ሲካሄድ በነበረው ዝግጅት የዋናው ስፖርት ብራንድ አምባሳደር በመሆን ተፈራረመ!

በዚህ ዝግጅት ታላላቅ የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች፣የላይቤሪያ እና ብሩንዲ እግርኳስ ፌደሬሽን ባለድርሻዎች፣የዋናው ስፖርት VIP እንግዶችን ጨምሮ እና ሌሎችም ተገኝተው የዚህ ታሪካዊ ዝግጅት ተቋዳሽ በመሆን ዝግጅቱን አድምቀውታል!

ዲዩፍ በፊርማ ስነስረአቱ ላይ አፍሪካዊ ስሜት ባለው ድምጽ እንዲህ ሲል ተሰምቷል።

“ዋናው ከብራንድም በላይ ነው በቀኝ ያልተገዛችዋ ኢትዮጵያ የጥንካሬ እና ጽናት ምልክት ነው! የዚህ ጉዞ አካል ሆኜ ዋናውን ስለተቀላቀልኩ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል!”

የሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ በንግድ ምልክቱ ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ በዚህ የአጋርነት ፊርማ ምርቱን በአፍሪካ እና አለም ላይ ከማንሰራፋቱ በላይ የአፍሪካ ሀግራቶችን እርስ በእርስ ግንኙንት ያጠብቃል!

አንድ አላማ •አንድ አህጉር • አንድ ብራንድ አላማችን አለም አቀፍ መሆን አስተሳሰባችን ደግሞ ሁሌም ወደፊት ተጉዥ መሆን ነው!

wanawsportswear

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...