ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉ ተገለፀ

Date:

120 ዓመታትን ያስቆጠረው እና ወደ ማዕከልነት የተቀየረው የቅርስ ቤት የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአዲስ አበባ ሁለተኛ ከንቲባ የነበሩት ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ ወልደሚካኤል መኖሪያ ቤት ነበር።

ይህ ጥንታዊ ቤት የመጀመሪያው የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት እና የፍትህ ማዕከል ሆኖ ያገለገለ ታሪካዊ ቤት ነው በማለት ከንቲባው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።

ከንቲባዋ በከተማዋ አስተዳደር የ39 ሚሊዩን ብር ድጋፍ ማዕከሉ እውን እንዲሆን ትልቁን ድርሻ ወስዳለች ሲሉ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆን በምረቃው ወቅት አመስግነዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X ላይ ይከተሉን

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...