በክለቦች ዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ፒኤስጂ ሪያል ማድሪድን 4 ለ ዐ በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሷል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋብያን ሩይዝ (2)፣ ዴምቤሌ እና ራሞስ ከመረብ አሳርፈዋል።
ፒኤስጂ የክለቦች ዓለም ዋንጫን ለማንሳት በፍጻሜው ከቼልሲ ጋር የሚፋለም ይሆናል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.