121 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለግሉ ዘርፍ ተፈቅዷል

Date:

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት ለባንኩ ከቀረቡ የግሉ ዘርፍ የውጭ ምንዛሪ ጥያቄ ማመልከቻዎች ውስጥ 505ቱን በማጽደቅ ወይም 81 በመቶ ለሚሆኑት ጥያቄዎች ምላሽ  መስጠቱን አስታውቋል።

የ121 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የተለያዩ የውጭ ምንዛሪ ኣይነቶች ለተለያዩ ፍላጎቶች  መፍቀዱን ገልጿል።

ይህ  ፈቃድ ማዳበሪያ፣ ነዳጅ እና ሌሎች የገቢ እና የአገልግሎት ክፍያ ፍላጎቶች በየቀኑ እና በመደበኛነት ከሚደረገው የውጭ ምንዛሪ ድጋፍ በተጨማሪእንደሆነ  ነው ያስታወቀው ።

የውጭ ምንዛሪ ፈቃድን ከደንበኞች ፍላጎት እና ከአገሪቱ ስትራቴጂካዊ ቅድሚያዎች ጋር አጣጥሞ በመደበኛነት ምላሽ እንደሚሰጥ ባንኩ በማህበራዊ ድረገጹ ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...