136ኛው የላብ አደሮች ቀን በመከበር ላይ ነው

Date:

በዓለም ለ136ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን የላብ አደሮች ቀን በኢትዮጵያ በተለያዩ ሁነቶች በመከበር ላይ ይገኛል።

የመንግስትና የግል ሠራተኞች መብት አለመጠበቅ፣ የኑሮ ውድነትና የሚያገኙት ደሞዝ አለመጣጣም፣ ከጊዜ ወደጊዜ ግጭቶች መከሰት ሌሎች ችግሮች እንዲቀረፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ቀኑ በዓለም ዙሪያ እየታሰበ ነው።

በየዓመቱ እ.ኤ.አ ግንቦት 1 ቀን የሚከበረው የላብ አደሮች ቀን (ሜይ ዴይ) የሰራተኞችን መብት ማስከበር ዋነኛ አላማው ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...