17ኛው የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስ የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ እና ሽያጭ ተጀምሯል!!

Date:

(ይትባረክ ዋለልኝ)

አስራ ሰባተኛው የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬስ የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ እና ሽያጭ ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ለ 7 ቀን በሚቆየው በዚህ የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ እና ሽያጭ ላይ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬስ; የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ : ጃፋር መፅሐፍ እና በርካታ አሳታሚዎችና አከፋዮች
በቅናሽ ዋጋ መፅሐፍቶችን ይዘው በዓውደ ርዕዩ ላይ ይጠብቋችኃል::

በዚህ የመፅሐፍ ዓውደ ርዕይ ላይ አዳዲስ መጽሐፍት ይመረቃሉ:ውይይቶች ይካሄዳሉ:ለህፃናት የንባብ ፕሮግራም ይካሄዳል::እንዲሁም ከገበያ የጠፉ እና በርካታ መፅሐፎች : የህፃናት መፅሐፎች: የሐይማኖት መፅሃፎችን ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ስፍራ ያገኛሉ! ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛችኃል!!

እስከ እሁድ ድረስ ያለውን ፕሮግራም ፎቶው ላይ ያገኙታል::

ቦታ በዋናው ግቢ ስድስት ኪሎ ካምፓስ!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...