25 ሚሊየን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው

Date:

የሱዳን የረሃብ አደጋ፦ 25 ሚሊየን ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነው፤ ዓለም ችላ ሊለው የማይገባ ቀውስ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

የዓለም ጤና ድርጅት የምስራቅ ሜዲትራኒያን ክልላዊ ዳይሬክተር ሃናን ባልክሂ “ጤና የሰው ልጅ መብት ነው፤ በጦርነት ጊዜም ቢሆን” ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በሱዳን ያለው ሁኔታ አፋጣኝ ትኩረት የሚሻው ለምንድን ነው?

🔸ከ25 ሚሊየን የሚራቡ ሰዎች መካከል 770 ሺህ የሚሆኑት ለከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት የተጋለጡ ህጻናት ናቸው።

🔸በጤና ተቋማት ላይ በተፈፀሙ የተረጋገጡ 167 ጥቃቶችከ1 ሺህ 120 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።

🔸ድሮኖች ፖርት ሱዳን እና ሌሎች የእርዳታ መተላለፊያዎችን እየመቱ ነው።

🔸ኮሌራ፣ ፖሊዮ፣ ኩፍኝ፣ ዴንጌ፣ ወባ በፍጥነት እየተሠራጩ ነው፤ የክትባት መጠን በከፍተኛው ቀንሷል።

🔺የዓለም ጤና ድርጅት በሱዳን የሲቪል እና ጤና ተቋማት ላይ የሚካሄዱ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ ያለገደብ እንዲደርስ እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...