3ኛው የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም የማጠናቀቂያ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል

Date:

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፍሪት ካሚል 3ኛው የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም ውጤታማ ውይይቶች የተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል።

የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም ወደ ጉባኤ መሸጋገሩንም አብስረዋል። ይህም በዘርፉ ላይ የሚሰራወን ስራ ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚያግዝ ተናግረዋል።

ለ3 ቀናት በተካሄደው 3ኛው የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም ዲጅታል ቴክኖሎጅን ያገናዘበ ስራ ዕድል ፈጠራ ማሳደግ፣ 2063 አጀንዳን ማሳካት የሚያስችል አካታችና ቀጣይነት ያለው ስራ ዕድል ፈጠራ ማተኮር፣ የሴቶችና በጥቃቅን አንስተኛ ዘርፍ የተሰማራ ማጠናከር።

ተለዋዋጭ የሆነውን የዓለምን ኢኮኖሚ ያገናዘበ ስራ ዕድል ፈጠራ ማተኮር እንደሚገባን ሚኒስትሯ ተናግረዋል::

መደረኩ ከውይይት ባሻገር ውጤታ የስራ እድል ፈጠራ ለማሳደግ የተመከረበት መሆኑን ተናግረዋል።

የዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ የፋይናንስ አካታችነት ስራዎችን ማሻሻል፣ የህግ ማዕቀፍ ክፍተቶች መቃኘት፣ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ውውይት ሲከናወንበት የነበረው  3ኛው የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም የማጠናቀቂያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በተለያዩ የስራ ዘርፍ ተሰማርተው ውጤታማ ስራ ዕድል ለፈጠሩ አካላት የእውቅና መርሃግብር እየተከናወነ ነው ።

NBC Ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባላትን...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን በሀገር-በቀል አቅም ለማጠናከር የሚያስችል ግብረ ኃይል ተቋቋመ

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገር ውስጥ አቅም ላይ...

ዶናልድ ትራምፕ የ’ICE’ ተቋምን ስም ወደ ‘NICE’ ለመቀየር መወሰናቸው አነጋጋሪ ሆነ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀገሪቱ የኢሚግሬሽን እና የጉምሩክ አስከባሪ...

የአዲስ አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ የአራት ቀናት ስኬታማ የሥራ ክንውን

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር ባለቤትነት እንዲሁም በከተማ መሠረተ...