44 የገበታ ጨው ምርቶች ከገበያ ታገዱ

Date:

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በሰራው የገበያ ቅኝት ሥራዎች 44 ዓይነት የምርት መለያ ስም ያላቸው የተለያዩ በአዮዲን የበለፀጉ የምግብ ጨው በሚል ታሽገው ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥና የሀገሪቱን አስገዳጅ ብሔራዊ ደረጃ ሳያሟሉና ሳይለጥፉ ሲቀርቡ የነበሩ ምርቶች መገኘታቸው ተመላክቷል፡፡

ምርቶቹም የሚከተሉት ናቸው፡-

  1. አበሩሰ አዮዳይዝድ ጨው
  2. ዛክ የገበታ ጨው
  3. ሉሉ የገበታ ጨው
  4. ሙሪዳ አዮዳይዝድ ጨው
  5. እቱ የገበታ ጨው
  6. እቴቴ የገበታ ጨው
  7. እፍታ ጨው
  8. ኤልሳ የገበታ ጨው
  9. ሴፍ የገበታ ጨው
  10. NS አዮዳይዝድ ሳልት
  11. ማሚ የገበታ ጨው
  12. ሣሊህ የገበታጨው
  13. እማ የገበታ ጨው
  14. አዮዲን የገበታ ጨው
  15. ቃና የገበታ ጨው
  16. ሀርመኒ የገበታ ጨው
  17. ውዛት አዮዳይዝድ ሳልት
  18. ሐበሻ ባለ አዮዲን ጨው
  19. ሪል የገበታ ጨው
  20. ሸጋ የገበታ ጨው
  21. ጆይ አዮዳይዝድ ሳልት
  22. ኮከብ የገበታ ጨው
  23. ስኬት የገበታ ጨው
  24. ፎር ኤም አዮዳይዝድ ሳልት
  25. አዲስ የገበታ ጨው
  26. ኤመሬት ጨው
  27. አስቤዛ የገበታ ጨው
  28. ቶም የገበታ ጨው
  29. በረከት የገበታ ጨው
  30. ሜናታ የገበታ ጨዉ
  31. ቤስት አዮዳይዝድ ጨዉ
  32. አፊአ የገበታ ጨው
  33. ዋን በአዮዲን የበለፀገ የገበታ ጨዉ
  34. አቢሲኒያ የገበታ ጨዉ
  35. ማሩ የገበታ ጨዉ
  36. ባና ኤዳይዝድ ጨው
  37. ማራኪ ጨዉ
  38. መክሊት የገበታ ጨዉ
  39. ዳግም የገበታ ጨዉ
  40. አዲስ የገበታ ጨዉ
  41. አፍያ ጨዉ
  42. ኦማር የገበታ ጨው
  43. ገዳ የገበታ ጨው
  44. NITSUH IODIZED SALT

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ሎዛ ዘፀአት”እና “የሎዛ ድርሳናት”ተከታታይ ረጅም ልቦለድ መጻሕፍት ተመረቁ

በጋዜጠኛና ደራሲ መርዕድ እስጢፋኖስ የተጻፉት ሎዛ ዘፀአት(2014 ዓ.ም) እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት...

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት...

በእስር ላይ የሚገኙት መምህርት መስከረም ዓይናቸው በጽኑ መታመሙን ጠበቃቸው ገለጹ

ከሁለት ዓመት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት መምህርት መስከረም አበራ...