የአፍሪካ ሕብረት የትግራይ ክልል ጉዳይ  አሳስቦኛል አለ

Date:

የአፍሪካ ሕብረት  ባወጣው መግለጫ በትግራይ ያለውን ሁኔታ እየተከታተለ እንደሆነ በመግለጽ የክልሉ ሰላም እና መረጋጋት ወሳኝ እንደሆነ ገልጧል፡፡

ሁሉም አካላት ከግጭት በመቆጠብ ውይይት እንዲያደርጉ እና የፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት  እንዲገዙ ሕብረቱ አሳስቧል።

ለፕሪቶሪያ ስምምነት መገዛት የተገኘውን ሰላም ለመጠበቅ እና ለዘላቂ የሰላም ግንባታ፣ እርቅ እና ልማትን የሚደግፍ ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ መሆኑንም ገልጿል።

ከዚህ ባለፈ ህበረቱ  ለስምምነቱ ትገበራ የማይቋረጥ ድጋፉን እንደሚቀጥልም አስታውቋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...